1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ቅኝ ግዛት አስከፊ ታሪክ ቅሪት

Cai Nebe
ሰኞ፣ መጋቢት 9 2016

አውሮጳውያን ከግዛታቸው በብዙ እጥፍ የሚበልጠውን የአፍሪቃ አህጉር ቅኝ የገዙበት መንገድ አስገራሚ ነው ። እያንዳንዱ ሀገር ወደ አፍሪቃ እግሩን ያስገባበት የታሪክ አጋጣሚም እንዲሁ አስገራሚ ነው። በዚህ ረገድ ጀርመን በርካታ የአፍሪቃ ሃገራትን ቅኝ የገዛችበት አጋጣሚ በግለሰቦች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ እንደነበር ሲታሰብ በእርግጥ ያስገርማል።

Teaser Shadows of german colonialism AMH
ምስል DW

የነጮች መድሃኒት እና የአፍሪቃውያን ዕልቂት

This browser does not support the audio element.

አውሮጳውያን ከግዛታቸው በብዙ እጥፍ የሚበልጠውን የአፍሪቃ አህጉር ቅኝ የገዙበት መንገድ አስገራሚ ነው ። እያንዳንዱ ሀገር ወደ አፍሪቃ እግሩን ያስገባበት የታሪክ አጋጣሚም እንዲሁ አስገራሚ ነው። በዚህ ረገድ ጀርመን በርካታ የአፍሪቃ ሃገራትን ቅኝ የገዛችበት አጋጣሚ በግለሰቦች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ እንደነበር ሲታሰብ በእርግጥ ያስገርማል። አንድ ጀርመናዊ ነጋዴ መሬት በመግዛት በትንሹ የጀመሩት የመሬት መቀራመት የማታ ማታ የሃገሪቱን መንግስት ስቦ በማስገባት በርካታ የምስራቅ እና የደቡብ ምዕራብ እና የምራዕራብ አፍሪቃ ሃገራትን ቅኝ አስገዝቷል። በነዚህ የቅኝ ግዛት ዘመናት ጀርመናውያኑ በአፍሪቃውያኑ ላይ ታሪክ የማይረሳውን ግፍ ፈጽመዋል። የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሟል፤ ማህበረሰቦች ያለፍላጎታቸው ተከፋፍለዋል፤ ተሰደዋል፤ ሰዎች እንደእንስሳ በፓርኮች ውስጥ ለእይታ ቀርበዋል። የጀርመን ቅን ግዛት አስከፊ ታሪክ ቅሪት ጀርመን ቅኝ በገዛቻቸው ታንዛንያ ፣ ቦትሰዋና ፣ ካሜሩን ፣ ቶጎ እና ሌሎችም የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪቃ ሃገገራት የቅኝ ግዛት ዘመን አስከፊ ታሪኮች ይቀርቡበታል።#የጀርመን ቅኝ ግዛት አስከፊ ታሪክ #Shadows of German colonialism

ጸሐፊ ፤ ካይ ኔቤ

አዘጋጅ ፤ ታምራት ዲንሳ 

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW