1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኦሮሞ ማሕበረሰብ ዞን ዉጊያ ቀጥሏል

ረቡዕ፣ ኅዳር 1 2014

የሕወሓትና የኦሮሞ ነፃ አዉጪ ጦር (ኦነጦ) የኦሮሞ ልዩ ዞን ዋና ከተማ ከሚሴን ባለፈዉ ሳምንት ተቆጣጥረዋታል።የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ ሐሳን እንደሚሉት ግን ከሚሴ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ጃራና በተለያዩ አካባቢዎች የሚደረገዉ ዉጊያ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።

Äthiopien Stadtbild aus der Stadt Kemise in der Amhara-Region
ምስል Seyoum Getu/DW

ከሚሴና አካባቢዉ ጦርነቱ እንደቀጠለ ነዉ

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር፣ መንግሥትን የሚደግፉ ሚሊሺያዎችና የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ታጣቂዎች በአማራ ክልል በኦሮሞ ማህበረሰብ ልዩ ዞን ዉጊያ መግጠማቸዉን የዞኑ ባለሥልጣናትና ነዋሪዎች አስታወቁ። የሕወሓትና የኦሮሞ ነፃ አዉጪ ጦር (ኦነጦ) የኦሮሞ ልዩ ዞን ዋና ከተማ ከሚሴን ባለፈዉ ሳምንት ተቆጣጥረዋታል። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ ሐሳን እንደሚሉት ግን ከሚሴ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ጃራና በተለያዩ አካባቢዎች የሚደረገዉ ዉጊያ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።

ስዩም ጌቱ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW