1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በእስራኤል ፍልስጥኤም ግጭት ላይ የተሰበሰበው የአውሮጳ ሕብረት

ረቡዕ፣ ግንቦት 11 2013

አስረኛ ቀኑን ባስቆጠረው የእስራኤል ፍልስጥኤም ግጭትን አስመልክቶ ትናንት ተሰባስበው የነበሩት የአውሮጳ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የጋራ መግለጫ ሳያወጡ ስብሰባው ተጠናቋል። የሀማስን የሮኬት ጥቃት የሽብር የእስራኤልን የአየር ጥቃት ደግሞ ራስን መከላከል ያሉት ሚንስትሮቹ እስራኤል የምትወስደው የአየርጥቃት ተመጣጣኝ እንዲሆን ጠይቀዋል።

Russland PK Sergei Lawrow und Josep Borrell
ምስል Russian Foreign Ministry/REUTERS

በእስራኤል ፍልስጥኤም ግጭት ላይ መግለጫ ማውጣት የተሳነው የአውሮጳ ሕብረት

This browser does not support the audio element.

አስረኛ ቀኑን ባስቆጠረው የእስራኤል ፍልስጥኤም ግጭትን አስመልክቶ ትናንት ተሰባስበው የነበሩት የአውሮጳ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የጋራ መግለጫ ሳያወጡ ስብሰባው ተጠናቋል። የሀማስን የሮኬት ጥቃት የሽብር የእስራኤልን የአየር ጥቃት ደግሞ ራስን መከላከል ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮቹ እስራኤል የምትወስደው የአየርጥቃት ተመጣጣኝ እንዲሆን ጠይቀዋል። በሌላ በኩል ደግሞ  ሁለቱ ወገኖች አንዱ በሌላው ላይ የሚያደርሱት ጥቃት ቆሞ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ  የህብረቱ ፍላጎት መሆኑን የህብረቱ የውች ጉዳይ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል ተናግረዋል።
ገበያው ንጉሴ
ታምራት ዲንሳ
ነጋሽ መሐመድ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW